Blogs
ስቶክ ማርኬት ክፍል - አምስት
ስቶክ ማርኬት ውስጥ እንዴት ይነገዳል?
by Mr. Abush Ayalew, Wednesday, February 24, 2021 10:34 AM
በዛሬው መሰናዷችን ደግሞ በስቶክ ማርኬት ውስጥ መሳተፍ የሚችሉት እነማን ናቸው? የሚለውንና በዚህ የግብይት ስርዓት ውስጥ ምን ምን ነገሮችን ማሟላት አለባቸው? የሚለውን ጉዳይ በስፋት የምንመለከተው ይሆናል። ስቶክ ማርኬት የሚለው ቃል "ስቶክ" ከሚለውና "ማርኬት" ከተሰኙት ቃላቶች የተመሰረተ ነው። ስቶክ ማለት ለድርጅቶች የስቶክ ባለቤትነት ማረጋገጫነት የሚሰጥ ሰርትፊኬት ሲሆን ማርኬት ደግሞ ገዥና ሻጭን የሚያገናኝ ቦታ ወይም ሲስተም ነው። ስለዚህ ስቶክ ማርኬት ...
ስቶክ ማርኬት ክፍል - አራት
በስቶክ ማርኬት ኢንቨስትመንት ላይ ለመሳተፍ ምን ያስፈልጋል?
by Mr. Abush Ayalew, Wednesday, February 24, 2021 10:16 AM
በስቶክ ማርኬት ኢንቨስትመንት ላይ ውጤታማ ለመሆን በሚገባ መዘጋጀት ያስፈልጋል። ከእነዚህ ዝግጅቶች ውስጥ ደግሞ አራት መሰረታዊ ነገሮች ሊኖሩን ያስፈልጋል ማለት ነው። ምክንያቱም ስቶክ ማርኬት እንዲህ በቀላሉ ገንዘብ ኢንቨስት አድርገን በቀላሉ ውጤታማ ልንሆንበት የሚያስችለን የኢንቨስትመንት ዘርፍ አይደለምና። በዚህ የኢንቨስትመንት ዘርፍ በቀላሉ ውጤታማ ልንሆንባቸውና ቀላልም የማይሆንባቸው በርካታ ነገሮች አሉ። ስለዚህ በዚህ የግብይት ስርዓት ውስጥ ውጤታማ ሆኖ ለመገኘት ...
ስቶክ ማርኬት ክፍል ሦስት
ሪል ስቴትና ስቶክ ማርኬት
by Mr. Abush Ayalew, Wednesday, February 24, 2021 10:13 AM
ዛሬ ደግሞ ስቶክ ማርኬትን በቀላሉ ለመረዳት ያስችለን ዘንድ የሪል ስቴት ኢንቨስትመንትን እንመለከታለን። ምክንያቱም አብዛኞቻችን ሪልስቴትን ስለምናውቀው ነው። ሪልስቴት ሲባል ቤት ወይም ህንፃ ሰርቶ አሊያም ገዝቶ መሸጥ እንዲሁም መሬት ገዝቶ መሸጥ ነው። በአገራችን ደግሞ በጣም የተለመደው መሬትን ገዝቶ መሸጥ ነው። በዚህም በርካቶች ሃብታም መሆን ችለዋል። ስለዚህ ሪልስቴት አንደኛው የሃብት መገንቢያ ኢንቨስትመንት ነው ማለት ነው። ሪልስቴት ከስቶክ ማርኬት ጋር ተቀራራቢ ...
ስቶክ ማርኬት ክፍል ሁለት
by Mr. Abush Ayalew, Wednesday, February 24, 2021 10:12 AM
ስቶክ ማርኬት ወይም በሌላ ስያሜው ካፒታል ማርኬት የሚባለው ይህ አዲስ ኢንዱስትሪ የፋይናንስ ዘርፉን በማነቃቃት ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ብዙዎችም በዚህ አዲስ ኢንዱስትሪ ላይ ይሰማራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በተለይ በኩባንያ ደረጃ፤ በትልልቅ ሼር ካምፓኒ ደረጃ የተቋቋሙ ድርጅቶች ነጋዴዎችና በተለያዩ የስራ ዘርፍ ላይ ለመሰማራት እየተዘጋጁ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው። የኢትዮጵያ መንግስት የካፒታል ማርኬትን ለማቋቋምና ለመምራት የሚያስችለውን የህግ የህግ ማዕቀፍ በረቂቅ ...
ስቶክ ማርኬት - ክፍል አንድ
ስቶክ ማርኬት በአንድ አገር ኢኮኖሚ ላይ ያለው ዘርፈ ብዙ ፋይዳ
by Mr. Abush Ayalew, Wednesday, February 24, 2021 10:10 AM
የአንድን አገር ኢኮኖሚ የምንለካባቸው በርካታ መስፈርቶች ያሉ ሲሆን ከእነዚህ መለኪያዎች ውስጥ በዋናነት የምንመለከተው የአገራዊ ጥቅል የኢኮኖሚ ምርታማነትን (GDP) ነው። በአንድ አገር ስቶክ ማርኬት ባለ ቁጥር የካፒታል ምርታማነት ይጨምራል፤ ብዙ ድርጅቶች ደግሞ ገንዘብ የሚያገኙባቸው አማራጮች ይሰፋሉ ማለት ነው። ከዚህ ቀደም ድርጅቶች ገንዘብ የሚያገኙት ከባንኮች በመበደር ብቻ እንደነበር የሚታወቅ ነው። ነገር ግን ስቶክ ማርኬት ሲመጣ ድርጅቶቹ አክሲዮናቸውንና ኮርፖሬት ...
ብርርርር - BRRRR
አስደናቂው የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ስትራቴጂ
by Mr. Abush Ayalew, Wednesday, February 24, 2021 10:09 AM
በዛሬው ፕሮግራማችን የምንመለከተው በሪልስቴት ኢንቨስትመንት ላይ ውጤታማ ሊያደርጉን ስለሚችሉ አስደናቂ ስትራቴጂዎች ይሆናል። እንግዲህ የዘርፉ ምሁራን በሪልስቴት ኢንቨስትመንት ላይ ውጤታማ ሊያደርገን የሚችለውን ይህን አስደናቂ ስትራቴጂ በቀላሉ ልናስታውሰው በምንችለው መልኩ አስቀምጠውታል። ይህም ውጤታማ ስትራቴጂ በአማርኛው "ብርርርር" ሲባል በኢንቨስትመንት ቋንቋ ደግሞ "BRRRR" እየተባለ ይጠራል። በእርግጥም ይህ ስያሜ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከምንጠቀመው የገንዘብ ...